በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው የኢትያውጵያን ተቃውሞ | ኢትዮጵያ | DW | 08.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው የኢትያውጵያን ተቃውሞ

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በመዲናይቱ ለንደን በመሰባሰብ በዚያ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገባት ኤምባሲውን ላጭር ጊዜ መያዛቸው ተሰማ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:26
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:26 ደቂቃ

የኢትያውጵያን ተቃውሞ በለንደን

ከተቃዋሚዎች አንዱን ያነጋገረችው የለንደኗ ወኪላችን ሀና ደምሴ ፣ ተቃዋሚዎቹ ከኤምባሲው በሰላም መውጣታቸውን በማመልከት፣ ስለዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በስልክ ለማነጋገር ያደረገችው ሙከራ እንዳልተሳካ ገልጻለች።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic