በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣ ገንዘብና ተፅዕኖው | ኢትዮጵያ | DW | 08.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣ ገንዘብና ተፅዕኖው

እ.ጎ.አ በ 2009 ብቻ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ የወጣው ገንዘብ ወደ 3.26 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም አስታወቀ ።

default

ግሎባል ፋይናንሻል ኢንግሪቲ የተባለው ድርጅት ባወጣው ዘገባ እንዳስታወቀው ገንዘቡ ከዚያ በቀደሙት 2 ዓመታት ከሃገሪቱ በህገ ወጥ መንገድ ከወጣው ገንዘብ በእጥፍ ይበልጣል ። ተቋሙ ባወጣው ጥናታዊ ፅሁፍ ይኽው ገንዘብ በሙስና በጥቅማ ጥቅምና በስርቆት ከሃገር እንደሸሸ ጠቁሟል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic