በህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረው የሶስትዮሹ ስብሰባ  | ኢትዮጵያ | DW | 17.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 በህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረው የሶስትዮሹ ስብሰባ 

በዓባይ ተፋሰስ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የግብፅ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ስብሰባ አግባቢ ስምምነት ላይ መድረሱ እየተነገረ ነዉ።   በዝግ በተካሄደው ስብሰባ  ልዩነቶችን ማጥበብ ያስቻለ እንደነበር የኢትዮጵያ የውኃ ሀብት፣ የመስኖ እና የኤሌክትሪክ ኃይል ሚንስትር ዶክተር ኢንጅንየር ስለሺ በቀለ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic