በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ | የጋዜጦች አምድ | DW | 16.11.2004
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ

ይኸው መሰናክል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በምሥራቅና በደቡብ ተሥፋፍቶ ነው የሚገኘው። የአዋሳው ወኪላችን ፀጋዮ እንደሻው በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ እና የመንግሥታዊ ቁጥጥሩም ርምጃ ምን እንደሚመስል ለመገንዘብ ሰሞኑን እስከ ሞያሌ ተጉዞ ስለዚሁ ትዝብቱ አንድ ዘገባ አስተላልፎልናል።

ዛሬ ታዲያ፥ በሞያሌ ልዩ የጉምሩክ ተወካይ-ኃላፊ የሆኑት አቶ ፀጋዬ ገብሩ እና የወረዳው የእንስሳት ግብይት፣ ቆዳና ሌጦ ጉዳይ ተከታታይ-ኤክስፐርት አቶ በየነ በቀለ የሰጡት መግለጫ የታከለበትን የፀጋዬ እንደሻውን ዘገባ ነው የምናሰማችሁ።