በሀዋሳ በጦርነት ለተፈናቀሉ ርዳታ ተሰበሰበ | ኢትዮጵያ | DW | 29.11.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በሀዋሳ በጦርነት ለተፈናቀሉ ርዳታ ተሰበሰበ

በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄድ የሚገኘውን ጦርነት ተከትሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎቸ የሚገኙ ነዋሪዎች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ። የሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችም በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባስበዋል። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:44

ለተፈናቃዮች ከ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቦአል

በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄድ የሚገኘውን ጦርነት ተከትሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎቸ የሚገኙ ነዋሪዎች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ። የሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችም በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባስበዋል። 

ዛሬ በተካሄደው በድጋፍ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ኢትዮጵያዊያን አገራቸው ፈርሶባቸው እንደተቸገሩ ሰዎች እንዳንሆን መተባበር ይኖርብናል ብለዋል።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic