ቆይታ ከድምፃዊ እሱባለዉ ይታየዉ ጋር | ኢትዮጵያ | DW | 17.12.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ቆይታ ከድምፃዊ እሱባለዉ ይታየዉ ጋር

ሙዚቃ የጀመረዉ በልጅነት እድሜዉ ነዉ። በ 11 ዓመቱ።ከድምጻዊነቱ ባሻገር ግጥምና ዜማዎችን መስራት የጀመረዉም በዚሁ የልጅነት እድሜዉ  የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ቤት ተቀጣሪ ሆኖ ነዉ።ለሙዚቃ ስራ  ጀማሪ ባይሆንም የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን «ትርታዬ » በሚል መጠሪያ በቅርቡ  ለአድማጭ ጀሮ አብቅቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:08

«ታሪክ የሰሩ አባቶችን አለመዘከር ነውር መሆን አለበት።»ድምጻዊ እሱባለዉ

«ትርታዬ» ሲል የሰየመው የመጀመሪያ አልበሙን ሲሠራ ከአምስት ዓመታት በላይ ፈጅቶበታል የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን። ድምጻዊነቱን ገና ከልጅነቱ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው የጀመረው። በ«ትርታዬ» አልበም ያካተታቸው ግጥም እና ዜማዎቹን የደረሰውም ራሱ ነው።   ድምጻዊውን ፀሓይ ጫኔ አነጋግራ ቀጣዩን ዝግጅት አጠናቅራለች።

ፀሀይ ጫኔ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic