ቆይታ ከድምፃዊ  አቡሽ ዘለቀ ጋር | ባህል | DW | 27.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ቆይታ ከድምፃዊ  አቡሽ ዘለቀ ጋር

ሙዚቃ የልጅነት ህልሙ ነዉ። በኦሮምኛ፣በአማርኛ ፣በሶማልኛ፤ በኮንሶኛ፣በቡርጅኛና በጌዴወ ቋንቋወች አቀንቅኗል። ብዙ ባህልና ቋንቋ ባሉበት አካባቢ ማደጌ ለዚህ ረድቶኛል ይላል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:40
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
11:40 ደቂቃ

«ብዙ ቋንቋና ባህል ባለበት አካባቢ በማደጌ እድለኛ ነኝ»

ሙዚቃወቹ የቋንቋዉ ተናጋሪ ያልሆኑትን ሳይቀር ቀልብ የሚገዙ ናቸዉ።ፉላንዬ፣ጃልጅሎ፣ሹቤ ዳኢ መለዌ ከተወዳጅ ሙዚቃወቹ መካከል ጥቂቶቹ ናቸዉ።ቱባዉን የብሄር ብሄረሰቦች ባህል የሚያሳዩት የሙዚቃ ቪዲዮወቹም ለድምፃዊዉ  መለያወቹ ናቸዉ።የዛሬዉ የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ድምጻዊ አቡሽ ዘለቀ።

ፀሐይ ጫኔ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic