ቅሬታ በድሬዳዋ የፌደራል ማረሚያ ቤት ላይ | ኢትዮጵያ | DW | 06.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ቅሬታ በድሬዳዋ የፌደራል ማረሚያ ቤት ላይ

ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለDW እንደተናገሩት ታራሚዎቹ በግንባታ ላይ ወደሚገኝ እና ሥራ ወዳልጀመረ አዲስ ማረሚያ ቤት ተወስደዋል፤ ቤተሰብም ሊጠይቃቸው አልቻለም። የድሬዳዋው ወኪላችን መሳይ ተክሉ ስለ ቀረቡት ቅሬታዎች የማዕከሉን ሃላፊ ለማነጋገር ቢሞክርም ፈቃደኛ ሳይሆኑ መቅረታቸውን ዘግቧል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:03

ቅሬታ በድሬዳዋ የፌደራል ማረሚያ ቤት ላይ

በድሬደዋ አስተዳደር በሚገኘው የፈደራል ማረሚያ ቤት ከተካሄደው የምርመራ ውጤት በኋላ 33 ያህል ታራሚዎች ወደ ሌላ ማረሚያ ቤት እንዲወሰዱ መደረጉ ቅሬታ አስነስቷል። ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለDW እንደተናገሩት ታራሚዎቹ በግንባታ ላይ ወደሚገኝ እና ሥራ ወዳልጀመረ አዲስ ማረሚያ ቤት ተወስደዋል፤ ቤተሰብም ሊጠይቃቸው አልቻለም። የድሬዳዋው ወኪላችን መሳይ ተክሉ ስለ ቀረቡት ቅሬታዎች የማዕከሉን ሃላፊ ለማነጋገር ቢሞክርም ፈቃደኛ ሳይሆኑ መቅረታቸውን ዘግቧል። 

መሳይ ተክሉ

ኂሩት መለሰ

ተስፋለም ወልደየስ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች