ቃለ-ምልልስ ከፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጛር(ክፍል 2) | ኢትዮጵያ | DW | 05.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ቃለ-ምልልስ ከፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጛር(ክፍል 2)

የዶቸ ቨለ ባልደረባና፣ የአማርኛው ክፍል ኀላፊ ሉድገር ሻዶምስኪ በቅርቡ ወደ ኤርትራ ብቅ ብሎ በነበረበት ወቅት ከአገሪቱ ርእሰ-ብሔር፣ አቶ ኢሳይያስ አፈ-ወርቂ ጋር ካደረገው ቃለ-ምልልስ 2ኛውና የመጨረሻው ክፍል።

default

ባለፈው ቅንብር ፣ ይበልጥ እየተወሳሰበና እያሳሰበ መምጣቱ በሚነገርለት የሶማልያ ይዞታ ዙሪያ፣ ስለዚያች ሀገር ሥርዓት አልበኛነት ፣ የሉዓላዊነት ይዞታ፣ ኤርትራ፣ አክራሪ እስላማዊ ኃይሎችን ትደግፋለችና እገዳ ይጣልበት በማለት የአፍሪቃ ኅብረትና IGAD ስላቀረቡት ማሳሰቢያ እንዲሁም ለሶማልያ መፃዔ-ዕድልም ይበጃል ባሉት መፍትኄ ዙሪያ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠታቸው የሚታወስ ነው። በዛሬው 2ኛ ክፍል ቃለ-ምልልስ ፣ ሉድገር ሻዶምስኪ፣ ስለኤርትራና ኢትዮጵያ የድንበር ማካለል ጉዳይ ፣ ስለራስ የመቻል መርኅ፣ የመንግሥት ያልሆኑ የውጭ ድርጅቶች ተግባርና የትኞቹ፣ ኤርትራ ውስጥ ተፈላጊዎች እንደሆኑ፣ እንዲሁም ዴሞክራቲክ ተቋማትን ለመገንባት ፣ የኤርትራ መርኀ-ግብር መቼ እንደሚጀመር ለቀረቡ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል።

(ቃለ-ምልልስ)---

ሉድገር ሻዶምስኪ/ሒሩት መለሰ/ አርያም ተክሌ/

ተክሌ የኋላ፣