ቃለ ምልልስ ከወይዘሮ ሐረጓ ማሞ ጋር | ኢትዮጵያ | DW | 14.08.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ቃለ ምልልስ ከወይዘሮ ሐረጓ ማሞ ጋር

ተማሪዎችም ኤጄንሲው ባቀረባቸው አማራጭ መንገዶች አማካኝነት የፈተና ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።ዘንድሮ የተጠሰውን ፈተና 319,264 ተማሪዎች መፈተናቸው ተገልጿል። ተመዘግበው ያልተፈተኑም አሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:34

ቃለ ምልልስ ከወይዘሮ ሐረጓ ማሞ ጋር

የኢትዮጵያ ሐገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ከትናንት ማክሰኞ ጀምሮ  ይፋ አድርጓል። ተማሪዎችም ኤጄንሲው ባቀረባቸው አማራጭ መንገዶች አማካኝነት የፈተና ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ። ዘንድሮ የተጠሰውን ፈተና 319,264 ተማሪዎች መፈተናቸው ተገልጿል። ተመዘግበው ያልተፈተኑም አሉ። ከፈተናው ውጤት ይፋ መደረግ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሐረጓ ማሞን ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች። 

ልደት አበበ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic