ቃለ ምልልስ ከእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል ጋር | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ቃለ ምልልስ ከእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል ጋር

አንዱአም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ተቃዋሚ ቡድን ግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለዉ እስክንድር የ 18 ዓመት ጽኑ እስራት አንዱዓለም ደግሞ የእድሜ ልክ እስራት ተበይኖባቸው በእስር ላይ ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:48

ቃለ ምልልስ ከሰርካለም ፋሲል ጋር

 

የኢትዮጵያ መገናና ብዙሀን አቃቤ ህግን ጠቅሰው እንደዘገቡት እንዲለቀቁ ከተወሰነላቸው 746 ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ውስጥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ፓለቲከኛ አንዱአለም ይገኙበታል።  አንዱአም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከመንግስት ተቃዋሚ ቡድን ግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለዉ እስክንድር የ 18 ዓመት ጽኑ እስራት አንዱዓለም ደግሞ የእድሜ ልክ እስራት ተበይኖባቸው በእስር ላይ ናቸው። ዶቼቬለ የእስክንድር ነጋን ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲልን በስልክ አነጋግሯል። ቃለ ምልልሱ የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ሰርካለም እስክንድር ከሚለቀቁት መካከል አንዱ በመሆኑ የተሰማትን ለጠየቃት በሰጠችው መልስ ይጀምራል።


መክብብ ሸዋ
ኂሩት መለሰ

 

Audios and videos on the topic