ቃለምልልስ ጌታቸው ተድላ/ከንቲባ አርከበ ፪ | ኤኮኖሚ | DW | 05.11.2004
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ቃለምልልስ ጌታቸው ተድላ/ከንቲባ አርከበ ፪

ባለፈው ሣምንት፣ አድማጮቻችን፣ ስለ አዲስ አበባ ችግሮችና ዕድገት ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ አርከበ እቑባይ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ መጀመሪያ ከፊል አሰምተናችሁ ነበር፤

ዛሬ ደግሞ በንግዱ ኅብረተሰብእ እንቅስቃሴና በባለንብረቶች የማካካሻ ክፍያ ጥያቄ ላይ የሚያተኩረውን የቃለ ምልልሱን ሁለተኛና መጨረሻ ከፊል ነው የምናቀርብላችሁ። የዛሬው ቃለምልልስ፥ የመሬት ልማት ተቋም ሥራ-አስኪያጅ የሆኑትን አቶ ግርማ ሰሙንም ያሳትፋል። ጌታቸው ተድላ ቃለምልልሱን ስለ አዲስ አበባ አመሠራረትም አጭር ዘገባ አክሎበታል።