ቁርዓን ለማቃጠል ያለሙት ቄስና ተቃዉሞዉ | ዓለም | DW | 09.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ቁርዓን ለማቃጠል ያለሙት ቄስና ተቃዉሞዉ

በአዉሮጳዉያኑ 2001ዓ,ም መስከረም 11ቀን በአሜሪካ ላይ ከተፈፀመዉ የአሸባሪዎች ጥቃት ጋ በተገናኘ ከነገ በስተያ አንድ አሜሪካዊ ቄስ ቁርዓን ለማቃጠል ማሰባቸዉ ከአገሪቱም ሆነ ከተለያዩ አገራት ተቃዉሞ ገጥሞታል።

default

ህንድ ዩናይትድ ስቴትስ ድርጊቱን እንድታስቆም ስትማፀን፤ ፓኪስታን፤ አፍጋኒስታንና ኢንዶኔዢያ አዉግዘዉታል። ቫቲካንን ጨምሮ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ሃሳቡን ተገቢ ያልሆነ ሲል ተቃዉመዋል።

ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ