ቀጣዩ የአፍሪቃ ህብረት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ | አፍሪቃ | DW | 31.03.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቀጣዩ የአፍሪቃ ህብረት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ

የአፍሪቃ ህብረት እና የአውሮጳ ህብረትየፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ፣ እአአ ሚያዝያ ሁለት እና ሦስት በብራስልስ ጉባዔ ያካሂዳሉ።

ድርጅቶቹ ለአራተኛ ጊዜ ከሚያካሂዱት ጉባዔ ምን ይጠበቃል? የአፍሪቃ ህብረትምክትል ሊቀ መንበር ኤራስቱስ ምዌንቻ እና በአዲስ አበባ የአውሮጳ ህብረት አምባሳደር ጌሪ ክዊንስ ይህንኑ አስመልክተው ዛሬ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic