ቀጣዩ የአሜሪካ መሪና የአዉሮጳ ግንኙነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 31.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ቀጣዩ የአሜሪካ መሪና የአዉሮጳ ግንኙነት

የአዉሮጳ ህብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ግንኙነት ላለፉት ስምንት ዓመታት ቀና የሚባል ዓይነት ሆኖ አልሰነበተም። አዉሮጳን ራሱንም ከፋፍሏል።

ስንብት ለዘመነ ቡሽ,

ስንብት ለዘመነ ቡሽ,

ዘመነ ቡሽ ሊያከትም ከሳምንት ያነሱ ቀናት ቀርተዋል። በአትላንቲክን ዉቅያኖስ ትይዩ የሚገኙት ሁለት አህጉሮች በቀጣይ ኃይት-ሃዉስ ከሚሰየመዉ ፕሬዝደንት ጋ የሚኖራቸዉ ግንኙነት ለዉጥ ይኖረዉ?