በመጪው ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ለድምፅ መስጫ ቀን በተቆረጠለት ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው አውድ አጣብቂኝ ውስጥ እየገባ መምጣቱን ሁለት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዶቼ ቬለ ገለጹ።
በመጪው ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ለድምፅ መስጫ ቀን በተቆረጠለት ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው አውድ አጣብቂኝ ውስጥ እየገባ መምጣቱን ሁለት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዶቼ ቬለ ገለጹ። የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) እንዳመለከተው የጽ/ቤቶቹ መዘጋት እና የአመራሮችና አባላቱ አስራት ፖለቲካዊ በመሆኑ በምርጫው ላይ የመሳተፍ ዕድሉ እየመነመነ መጥቷል።የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በበኩሉ «በየጊዜው ይደርሱብኛ»" በሚል ላመለታቸው አቤቱታዎች መልስ አጥቻለሁ ብሏል።
ስዩም ጌቱ
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ