ቀላል ብድር በማሊ ግብርና ያስገኘው አወንታዊ ውጤት ፤22 ነሐሴ 2002ቅዳሜ፣ ነሐሴ 22 2002በምዕራብ አፍሪቃዊቷ አዳጊ ሀገር በማሊ፣ የሆነ የራስን ንግድ ለማካሄድ ወይም በግብርና ራስን ለመሠመራማት ፣ ጥቂት ገንዘብ ነው የሚያስፈልገው።https://p.dw.com/p/Oy9nምስል DWማስታወቂያባንኮች ከሞላ ጎደል ያን ያህል ገቢ ለሌላቸው ብድር ለመስጠት ፍላጎት እስከሌላቸው ድረስ ወረቱ የት ይገኛል? በባማኮ የ Radio Espoir ባልደረባ Rene Keita እና የዶቸ ቨለው Aude Gensbittel መልሱን ይዘው ቀርበዋል። ዘገባቸውን ተክሌ የኋላ ሰብሰብ በማድረግ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ