«ቀለም ቀቢ ነኝ» ሰዓሊዉ | የባህል መድረክ | DW | 12.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

«ቀለም ቀቢ ነኝ» ሰዓሊዉ

በጀርመን መኖር ከጀመረ በኋላ የአሳሳሉ አቅጣጫ እንደተቀየረ ይናገራል። በርካታ ምዕራባዉያን በስዕሎቹ ይማረካሉ። ይህ ሰዓሊ በኢትዮጵያ ሳለም ታዋቂ እንደነበር የሞያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል።


Audios and videos on the topic