ሽልማት ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሽልማት ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ለተካሄዱት የሕፃናት ልምሻ ክትባት ዘመቻዎች ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርገዋል በማለት ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ አለም አቀፍ ሮታሪክ ላብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።


በርካታ የተባበሩት መንግሥታት ተጠሪዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና አምባሳደሮች በኢዮቤልዩ ቤተ-መንግሥት በመገኘት የስርዓቱ ተካፋይ ሆነዋል። ስነ ሥርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic