ሻምበል ጉታ ዲንቃ የማንዴላ ልዩ ጠባቂ | አፍሪቃ | DW | 12.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሻምበል ጉታ ዲንቃ የማንዴላ ልዩ ጠባቂ

ከግማሽ ም/ዓመት በፊት አንጋፋው የደቡብ ኣፍሪካ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ በነበሩበት ወቅት የተቃጣባቸውን የግድያ ሙከራ ያከሸፉት ኢትዮጵያዊ ወታደር በቀብራቸው ለመገኘት እያሰቡ ነው።

ሻምበል ጉታ ዲንቃ የተባሉት እኒሁ የ78 ዓመት ኢትዮጵያዊ ኔልሰን ማንዴላ ኢትዮጵያ ውስጥ በስልጠና ላይ በነበሩበት ወቅት ለልዩ ጥበቃ ከተመደቡላቸው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አባላት ኣንዱ የነበሩ ሲሆን እሳቸው እንደሚሉት ኔልሰን ማንዴላን ገድለው ከኣገር እንዲወጡ የተከፈላቸውን ገንዘብ ጭምር ለአለቃቸው በማስረከብ ነበር የማንዴላን ህይወት የታደጉት

ጃፈር ዓሊ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic