ሻማ ማብራትና የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን | ኢትዮጵያ | DW | 26.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሻማ ማብራትና የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን

ትናንት ዋሽንግተን DC ፣ ውስጥ ከ White House ቤተ-መንግሥት ፊት -ለፊት ፣ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓትና የተቃውሞ ስለፍ መካሄዱን፣

default

አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው በዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ፣ የፓርቲው ሊቀ-መንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣና ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞች ሁሉ እንዲፈቱ ፕሬዚዳንት ኦባማ ጫና እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

አበበ ፈለቀ/ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ