ሹመት በጦር ወንጀል ለሚፈለጉት ሱዳናዊ | የጋዜጦች አምድ | DW | 26.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ሹመት በጦር ወንጀል ለሚፈለጉት ሱዳናዊ

የሱዳን መንግስት በዳርፉር ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካጭ ፍርድ ቤት ክስ የመሰረተባቸውን ሙሳ ሂላል የፕሬዚደንታዊው ጽህፈት ቤት የስነ ምግባር ክፍል አማካሪ አድርጎ ሾመ። ይህን የሱዳን ርምጃ ብዙዎች ነቅፈዋል።

ተፈናቃይ የዳርፉር ህጻናት

ተፈናቃይ የዳርፉር ህጻናት