ሸሪያ፣ ለሶማልያ መተዳደሪያ እንዲሆን እስላማውያን ሊቃውንት ማሳሰባቸው፣ | ኢትዮጵያ | DW | 20.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ሸሪያ፣ ለሶማልያ መተዳደሪያ እንዲሆን እስላማውያን ሊቃውንት ማሳሰባቸው፣

98 ከመቶ የሱኒ እስልምና ዘርፍ ተከታይ መሆኑ ለሚነገርለት የሶማልያ ሀዝብ ፣ ሸሪያ (እስላማዊው ህግ ) መተዳደሪያው ይሆን ዘንድ ፣ ከ 100 በላይ የሚሆኑ እስላማውያን ሊቃውንት አሳስበዋል።

default

የሶማልያ ፕሬዚዳንት ሼክ ሸሪፍ አህመድ፣

ይህ ለአገሪቱ መፍትኄ ያመጣ ይሆን!? ተክሌ የኋላ፣ የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑትን አቶ ዩሱፍ ያሲንን አነጋግሯል።