ሶርያ እና የምዕራባውያት ሀገራት ጥቃት | ዓለም | DW | 16.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ሶርያ እና የምዕራባውያት ሀገራት ጥቃት

አሜሪካ፣ ብሪታንያ እና ፈረንሳይ በዜጎቹ ላይ የተከለከለ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ተጠቅመዋል የበሽር አልአሳድ መንግስት ላይ ባለፈው ቅዳሜ ንጋት ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸማቸው ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:36

የሚሳይል ጥቃት በሶርያ

ሶስቱ ምዕራባውያን ከተለያየ አቅጣጫዎች በድምሩ 105 ሚሳኤሎችን ወደ ሶሪያ በማስወንጨፍ አንደ የኪሚካል ጦር መሳሪያ የምርምር ማዕከልን እና ሁለት ማምረቻዎችን ሙሉ ለሙሉ ማውደማቸውን አስተውቀዋል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ አለም አቀፉ ማህብረሰብ ለሶሪያ የአየር ድብደባ የሰጠው ምላሽን ዳስሷል።

 

ገበያው ንጉሴ

ተስፋለም ወልደየስ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic