ሶርያና የዐረቡ ሊግ ታዛቢ ቡድን ተልዕኮ | ዓለም | DW | 04.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ሶርያና የዐረቡ ሊግ ታዛቢ ቡድን ተልዕኮ

አንድ መቶ አባላት ያሉት የዐረብ ሊግ ታዛቢ ቡድን ካለፈው ሣምንት ወዲህ በሶርያ ተሠማርቶዋል።የሥምሪቱ ዓላማ ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህ በፕሬዚደንት በሺር ኧል አሳድ መንግሥት ተቃዋሚዎች አንጻር የፀጥታ አስከባሪዎች እየወሰዱት ያለውን የብዙ ሰው ሕይወት ያጠፋውን የኃይል ርምጃ ማስቆም ነው። ይሁንና፡ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ኡልሪኽ ላይድሆልት እንደሚለው፡ ይኸው በሶርያ የተጀመረው የዐረባውያኑ የሰላም ተልዕኮ እንዳይከሽፍ አስግቶዋል።

ኡልሪኽ ላይድሆልት

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic