„ ሶሪያ ከአሳድ በኋላ“ የበርሊኑ ጉባኤ | ዓለም | DW | 29.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

„ ሶሪያ ከአሳድ በኋላ“ የበርሊኑ ጉባኤ

የሶሪያው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በርሊን ውስጥ ሲመክሩ የቆዩት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሶሪያ ከአሳድ በኋላ የሚል አንድ ሰነድ ይፋ አድርገዋል ። ከ 6 ወራት ውይይት በኋላ ትናንት የወጣው የዚህ ሰነድ አላማም

የሶሪያው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በርሊን ውስጥ ሲመክሩ የቆዩት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሶሪያ ከአሳድ በኋላ የሚል አንድ ሰነድ ይፋ አድርገዋል ። ከ 6 ወራት ውይይት በኋላ ትናንት የወጣው የዚህ ሰነድ አላማም በሶሪያ የህግ የበላይነት በሰላማዊ መንገድ እንዲሰፍን መርዳት መሆኑን ጉባኤተኞቹ አስታውቀዋል ። የጉባኤው ተካፋዮች አለም ዓቀፉ ምህበረሰብ የሶሪያውን ፕሬዝዳንት የበሽር አል አሳድን የአንድ ፓርቲ አገዛዝ ስርዓት ለመጣል ተጨማሪ እገዛ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል ። ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ የተቃዋሚዎቹን ጅምር በማድነቅ አስተያየቱን ሰጥቷል ። ዝርዝሩን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አዘጋጅቶታል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic