ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 12.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር

የአፍሪቃ ኅብረት ወደ ሶማልያ ስምንት ሺህ ወታደሮች የሚኖሩት ሰላም አስከባሪ ጓድ ለመላክ ከወሰነ ሰንበት ብሎዋል። ለዚሁ ጓድ ጦር ኃይል ለማበርከት ከገቡት አፍሪቃውያት ሀገሮች መካከል አንድዋ የሆነችው ቡሩንዲ ጦርዋን መቼ ወደ ሶማልያ እንደምትልክ አርያም ተክሌ የቡሩንዲ ጦር ኃይል ቃል አቀባይ ኮሎኔል አዶልፍ ማኒራኪዛን በስልክ ጠይቃቸዋለች።

ተዛማጅ ዘገባዎች