ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር ስምሪት ጉዳይ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 12.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር ስምሪት ጉዳይ

የቡሩንዲ መንግስት ለሶማልያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ሁለት ባታልዮን ጦር ለመላክ ከወሰነ ሰንበት ብሎዋል። ጦሩ መዘጋጀቱንና ጉዞውን በመጠባበቅ ላይ መሆኑን የቡሩንዲ ጦር ቃል አቀባይ ኮሎኔል አዶልፍ ማኒራኪዛ ለዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ገልጸዋል። አርያም ተክሌ ዝርዝር ዘገባ አላት።