ሶማልያ እና የሀይማኖት መሪዎች ምክክር በዳሬሰላም | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 25.01.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ሶማልያ እና የሀይማኖት መሪዎች ምክክር በዳሬሰላም

የጀርመን ወንጌላዊት ቤተ ክርስትያን ግብረ ሠናይ ድርጅት ቭሮት ፊውር ዲ ቬልት እና የካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን አቻው ዲያኮኒ በሶማልያ ሰላም ለማውረድ የአፍሪቃ አብያተ ክርስትያን የጀመሩትን ጥረት ይደግፋሉ። በዚህም የተነሳ፡ ከአፍሪቃውያኑ ጋር ባንድነት ለፊታችን ጥር ሀያ ስድስትና ሀያ ሰባት በሶማልያ ጉዳይ ላይ የሚወያይ አንድ ምክር አዘጋጅተዋል። ስለ ስብሰባው አርያም ተክሌ የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት ዋና አስተዳዳሪ ወይዘሮ ኮርኔሊያ ፊልክሩግን በስልክ

የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት መለያ ምልክት

የቭሮት ፊውር ዲ ቬልት መለያ ምልክት

አነጋግራቸዋለች።