ሶማልያና የኢትዮጵያ ጦር | የጋዜጦች አምድ | DW | 30.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ሶማልያና የኢትዮጵያ ጦር

« በሶማልያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ጦር ሶማልያ ባትረጋጋም ሊወጣ ይችል ይሆናል። »

ኢትዮጵያዊ ወታደር በሞቃዲሾ

ኢትዮጵያዊ ወታደር በሞቃዲሾ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከፋይናንሻል ታይምስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው።