ሶማልያና የአንዲት ጀርመን እንደራሴ አስተያየት | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 12.04.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ሶማልያና የአንዲት ጀርመን እንደራሴ አስተያየት

ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ መዲናዋ ሞቃዲሾ ብርቱ ሁከት በሚታይባት ሶማልያ መረጋጋት ለማውረድ ይቻል ዘንድ ዓለም አቀፍ ጥረት ቀጥሎዋል። በዚሁ ጥረት መደዳ በተለይ በወቅቱ የአውሮጳ ኅብረትን የፕሬዚደንትነት ሥልጣን የያዘችው ጀርመን ትልቅ ሚና ልትጫወት እንደሚገባት በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት ቡንድስታክ የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ዶክተር ኡሺ አይት ለዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በሰጡት ቃል ምልልስ አስረድተዋል። የእንደራሴዋን ቃለ ምልልስ

የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ኡሺ አይት

የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ኡሺ አይት

ይዘት አርያም ተክሌ እንደሚከተለው አሰባስባዋለች።