ሶማልያና ብሄራዊው ዕርቀ ሰላም ጉባዔ | አፍሪቃ | DW | 11.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሶማልያና ብሄራዊው ዕርቀ ሰላም ጉባዔ

ለሶማልያ መረጋጋት የሚያፈላልገው የብሄራዊው ዕርቀ ሰላም ጉባዔ፡ እንዲሁም ዓለም አቀፉ የወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት በዳርፉር ሲቭል ህዝብ ላይ ለተፈጸመው ወንጀል ተጠያቂ ናቸው ባላቸው የሱዳን ባለስልጣን ላይ ያስተላለፈውን የእስራት ትዕዛዝ በድጋሚ ማሰማቱ