ሶማሊያ፣ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኤርትራ ዉዝግብ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 01.02.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

ሶማሊያ፣ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኤርትራ ዉዝግብ

ኤርትራ የአፍሪቃ ቀንድን በተለይም የሶማሊያን ሠላም ታዉክለች በማለት የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ያሰሙትን ወቀሳ አንድ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን አጣጥለዉ ነቀፉት።የኤርትራዉ ፕሬዝዳት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ አቶ የማነ-ገብረ መሥቀል ዛሬ እንዳሉት ወቀሳዉ መሠረተ ቢስ ነዉ።የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያን ጣልቃ ገብነት በሌሎች ለመለጠፍ ያለመ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ አቶ የማነን በሥልክ አነጋግሯቸዉ ነበር።

«ኤርትራ የሶማሊያ እስላማዊ ሐይላትን ታስታጥቃለች።»ፍሬዘር

«ኤርትራ የሶማሊያ እስላማዊ ሐይላትን ታስታጥቃለች።»ፍሬዘር