ሶማሊያና አዲሱ ፕሬዝዳንቷ | አፍሪቃ | DW | 17.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ሶማሊያና አዲሱ ፕሬዝዳንቷ

በትናንቱ የሶማሊያ በዓለ ሹመት ላይ የኢትዮጵያ እጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝና ሎሎችም ባለስልጣናት ተገኝተዋል።


አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሁሴን ሼክ መሐመድ ትናንት በይፋ ስራ ጀምረዋል። አዲሱ ፕሬዚደንት ለሁለት አሥርት ዓመታት በትርምስ ውስጥ በቆየችው ሶማሊያ አሸባሪነትና የባህር ላይ ውንብድና ማክተሚያ እንድበጅለት ጥሪ አቅርበዋል። በትናንቱ የሶማሊያ በዓለ ሹመት ላይ የኢትዮጵያ እጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝና ሎሎችም ባለስልጣናት ተገኝቷል። ስለ አዲሱ የሶማሊያ አመራር ገመቹ በቀለ አንድ የጸጥታ ጉዳይ ተመራማሪ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቷል ።

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic