ስፖርት  | ስፖርት | DW | 17.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ስፖርት 

ገንዘቤ ዲባባ በትናንትናው ዕለት በሞሮኮ ራባት ከተማ በ1500 ሜትር የተካሔደውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸንፋለች። ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲፋን ሐሰን ሁለተኛ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋዬ ሶስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል። በ3000 ሜትር መሰናክል በወንዶች በተደረገ ውድድር ጌትነት ዋለ አሸንፏል። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:49

የሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ

ገንዘቤ ዲባባ በትናንትናው ዕለት በሞሮኮ ራባት ከተማ በ1500 ሜትር የተካሔደውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸንፋለች። ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲፋን ሐሰን ሁለተኛ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋዬ ሶስተኛ ሆነው ውድድሩን አጠናቀዋል። በ3000 ሜትር መሰናክል በወንዶች በተደረገ ውድድር ጌትነት ዋለ አሸንፏል። 
የዛሬው መሰናዶ የሴቶች የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ እና ሌሎች አጫጭር ስፖርታዊ ዘገባዎች ተካተው በታል። መሰናዶውን ያዘጋጀችው ሃይማኖት ጥሩነሕ ነች። 
ሃይማኖት ጥሩነሕ
እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic