ስፖርት | ስፖርት | DW | 27.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ስፖርት

ስምንተኛዉ የአዲስ አበባ የክለቦች የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያዎች ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በአዲስ አበባ ስቴድየም ተካሂድዋል። በዚሁ ጨዋታ ቅድስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አራት ለዜሮ ሲረታ፤ የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት

ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አንድ ለዜሮ አሸንፎአል። በዕለቱ የስፖርት ዝግጅታችን ስለ ስምንተኛዉ የአዲስ አበባ የክለቦች የግማሽ ፍፃሜ ግጥምያ፤ ከአዲስ አበባ ክለቦች ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ተካቷል ። ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ የተጠናቀቀዉ 102ኛዉ የአዉስትራልያ ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ዉድድር ፤ እንዲሁም የጀርመን ቡንደስ ሊጋን ጨምሮ በተለያዩ የአዉሮጳ ከተሞች የተደረጉ የእግር ኳስ ጨዋታዎች የስፖርት መሰናዶ የሚዳስሳቸዉ ተጨማሪ ርዕሶቹ ናቸዉ። ለጥንቅሩ የለንደንዋ ወኪላችን ሃና ደምሴ

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic