ስፖርት 051015 | ስፖርት | DW | 05.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ስፖርት 051015

ቡንደስ ሊጋ ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፣ የስፔይን ፕሪምየር ሊጋ አትሌቲክስ የጠረጴዛ ቴኒስ እንዲሁም የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችና ውጤቶቻቸው የስፖርት ዝግጅታችን ትኩረት ነው

ባየር ሙኒክ ከቦሪስያ ዶርትሙንድ ጋር ትናንት ባካሄደው ግጥሚያ 5 ለ 1 አሸንፎ በቡንደስ ሊጋው የደረጃ ሰንጠረዥ መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው ። ይዟል ። የዛሬው የስፖርት ዝግጅት ቡንደስ ሊጋ ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፣እንዲሁም የስፔይን ፕሪምየር ሊጋ አትሌቲክስ የጠረጴዛ ቴኒስ የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችና ውጤቶች ላይ ያተኩራል ።

ሃና ደምሴ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic