ስፖርት ግንቦት 29፣2008 ዓም | ስፖርት | DW | 06.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ስፖርት ግንቦት 29፣2008 ዓም

ኢትዮጵያ በ 31 ኛው የብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክ ውድድር ከጉልበት ሰጭ መድሀኒት ጋር በተያየዘ የሚያሰጋት አንዳችም ነገር የለም ሲሉ ዶክተር አያሌው ጥላሁን ለዶቼ ራድዮ ተናገሩ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:03

ስፖርት ግንቦት 29፣2008 ዓም


ኢትዮጵያ በ 31 ኛው የብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክ ውድድር ከጉልበት ሰጭ መድሀኒት ጋር በተያየዘ የሚያሰጋት አንዳችም ነገር የለም ሲሉ ዶክተር አያሌው ጥላሁን ለዶቼ ራድዮ ተናገሩ ። ትናንት በብሪታንያ በርሚንግሀም በተከሂደው የዳይመንድ ሊግ አትሊቲክስ ውድድር በመካከለኛ ርቀት ኬንያውያን አትሌቶችን የደረሰበችው የለም። የአለም አትሌቲክስ ፊዲሪሽን ለመጀመሪያ ጊዜ አስር ስደተኛ አትሌቶችን በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክ ውድድር እንዲሳተፉ መወሰኑን አስታውቆዋል ።የፈረንሳይ ኦፕን የሜዳቲንስ ውድድር ትናንት ሲጠናቀቅ በሴቶች ጋምቢያ ሙግሩታ እና በወንዶች የነጠላ ውድድር የአለም ቁጥር አንድ ኖቫ ክጆኮ ቪች አሸናፉ የሚሉት የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን የተካተቱ ዜናዎች ናቸው ። አዘጋጅዋ የለንደንዋ ወኪላችን ሃና ደምሴ ታቀርብልናለች ።

ሃና ደምሴ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic