ስፖርት፤ የካቲት 2፤ 2012 ዓ.ም ሰኞ | ስፖርት | DW | 10.02.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

ስፖርት፤ የካቲት 2፤ 2012 ዓ.ም ሰኞ

በአውሮፓ ፕሪሚየር ሊግ ይጠበቅ የነበረው የማቼስተር ጨዋታ ወደሌላ ቀን ሲሸጋገር ጀርመን ላይ ደግሞ የቡንደር ሊጋው የነጥብ መሪዎች አቻ ተለያይተዋል። በሀገር ውስጥ ደግሞ  ዘጠነኛው ታላቁ ሩጫ ትናንት በሀዋሳ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 06:22

ስፖርት ክፍል 1

ከፓሪስ ፈረንሳይ እና ከሀዋሳ የተጠናቀረው የዕለቱ የስፖርት ዝግጅት፤ ቀዳሚው ባሳለፍነው ሳምንት በአውሮጳ የተከናወኑ የእግር ኳስ ውድድሮችን እና አጭር ዓለም አቀፍ ደረጃ የተካሄደ የአትሌቲክስ ውድድርን ያስቀድማል። በአውሮፓ ፕሪሚየር ሊግ ይጠበቅ የነበረው የማቼስተር ጨዋታ ወደሌላ ቀን ሲሸጋገር ጀርመን ላይ ደግሞ የቡንደር ሊጋው የነጥብ መሪዎች አቻ ተለያይተዋል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ ያጠናቀረችው ዘገባ ይህን እና የአዳራሽ ውስጥ ሩጫ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉድፋይ ፀጋዬ በተካፈለችበት የ1500 ሜትር በአስደናቂ ውጤት ማስመዝገቧንም ያመለከታል። በሀገር ውስጥ ደግሞ  ዘጠነኛው ታላቁ ሩጫ ትናንት በሀዋሳ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል ። በተለያዩ ምድቦች ተከፋፍሎ በተካሄደው በዚሁ ውድድር በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና ከአዲስ አበባ የመጡ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈዋል። ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተጨማሪ ዘገባ ልኮልናል።

ሃይማኖት ጥሩነት

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች