ስፓርት ዘገባ | ስፖርት | DW | 25.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

ስፓርት ዘገባ

ዘገባው የሳምንቱ የእግር ኳስ እና ሌሎች የስፖርት ክንዋኔዎች ይዳስሳል።

በ37ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪቃ ሀገራት የእግር ኳስ ሻምፒዎና ላይ ለመካፈል በነገው ዕለት ወደ ኬኒያ ናይሮቢ ያቀናል። በዚሁ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ 12 ሀገራት ተካፋይ ይሆናሉ። ኢትዮጵያ ከአስተናጋጅ ኬንያ ጋር የምትጋጠም ሲሆን ዛንዚባር ከደቡብ ሱዳን ጋር በመክፈቻው ዕለት ቀዳሚውን ጨዋታ ያካሂዳሉ። በዛሬው የስፖርት ዘገባ ተካቷል። እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተካሄዱ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች እና ሌሎች የስፖርት ክንዋኔዎች ዘገባው ይዳስሳል። የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ አንደሚከተለው አቀናብራዋለች።

ሐይማኖት ጥሩነህ

ሂሩት መለሰ