ስድሳ ዘጠነኛው የድል መታሰቢያ በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ስድሳ ዘጠነኛው የድል መታሰቢያ በዓል

የኢትዮጵያ አርበኞች ወራሪውን የኢጣልያ ፋሺስት ድል የመቱበት ስዳሳ ዘጠነኛው ዓመት ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነው።

default

ይህንኑ የድል መታሰቢያ ዕለት ምክንያት በማድረግ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በወቅቱ በተካሄደው ፍልሚያ የተሳተፉ አርበኞችን እና በዚያን ዘመን ገና ህጻናት የነበሩትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic