ስደት፣ አፍሪቃ እና የኢጣልያ ድጋፍ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ስደት፣ አፍሪቃ እና የኢጣልያ ድጋፍ

የኢጣልያ መንግሥት ብዙዎች ከአፍሪቃ ወደ አውሮጳ የሚሰደዱበትን ድርጊት ለማከላከል በጀመረው ጥረቱ ለሶስት የአፍሪቃ ሃገራት 200 ሚልዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ስደተኞችን በዚያው በአፍሪቃ ለማስቀረት የታስቦ የተደረገውን የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኙት ስደተኞች በተለይ በመሸጋገሪያነት የሚጠቀሙባቸው ሊቢያ፣ ኒጀር እና ቱኒዝያ  ናቸው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:18

ኢጣልያ እና ስደትን የማስቆም ጥረቷ

ተኽልእዝጊ ገብረየሱስ

አርያም ተክሌ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች