ስደትና የመሬት ለምነት | ጤና እና አካባቢ | DW | 28.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ስደትና የመሬት ለምነት

የመሬት ለምነትና የበረሃማነት መስፋፋት ሰዎችን ለግዳጅ ስደት እንደሚዳርጓቸዉ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።

መሬቱ ሲራቆት በጠፍ ጨረቃ ስደት ይከተላል!

መሬቱ ሲራቆት በጠፍ ጨረቃ ስደት ይከተላል!

የአዉሮጳ አገራት ዓይነተኛ ችግር እየሆነ የመጣዉ ሰዎች ከአፍሪቃ በህገ-ወጥ መንገድ የመግባታቸዉ ነገር አነጋጋሪነቱ እየጨመረ መሄዱን ቦን ከተማ የተካሄደዉ በረሃማነት፤ የግዳጅ ስደትና ማኅበራዊ ቀዉስ በሚል ርዕስ የተካሄደዉ ጉባኤ ጠቁሟል።

ተዛማጅ ዘገባዎች