ስደተኞች ቀዉስ በአዉሮጳ  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ስደተኞች ቀዉስ በአዉሮጳ 

የአዉሮጳ ኅብረት ወደ አዉሮጳ ስደተኞች እንዳይገቡ ለማድረግ የቀየሳቸዉ ሃሳቦችና የሚከተላቸዉ ፖሊሲዎች  ሰብዓዊነት የጎዳላቸዉና በርካቶችንም ለሞት የዳረገ ነዉ በሚል ወቀሳዎች እየቀረቡበት ነዉ። በሕገ ወጥ የሚገቡ ስደተኞችን ለመግታት ኅብረቱ ከሃገራቱ ጋር እየሰራ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02

ኅብረቱ ከአፍሪቃና ከቱርክ ጋር በጋራ እየሰራ ነዉ።


ከሁለት ዓመት በፊት ወደ አዉሮጳ በገቡት በርካታ ጥገኝነት ፈላጊዎች ምክንያት ኅብረቱ ከአፍሪቃና ከቱርክ ጋር በጋራ በመሆን በሕገ ወጥ የሚገቡ ስደተኞችን ለመግታትና በባህር ላይ ሰምጠዉ የሚሞቱትን ሰዎች ቁጥር ለመቀነስ ጥረት እያደረገ ነዉ። ዝርዝር ዘገባዉን የብረስልሱ ወኪላችን ልኮልናል። 


ገበያዉ ንጉሴ  


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic