ስደተኞችን የሚረዳ ድርጅት በፖላንድ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ስደተኞችን የሚረዳ ድርጅት በፖላንድ

ፖላንድ በደቡብ አውሮጳ በሚገኙ ሀገራት አንፃር ብዙም ስደተኞች የማይገኙባት ሀገር ናት። በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ከ300 የሚበልጡ ስደተኞች ይኖራሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:56

የሶማልያውያን ድርጅት በዎርሶ


በመዲናይቱ ዎርሶ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የተቋቋመ አንድ የሶማልያውያን ድርጅት እነዚህን ስደተኞች በመርዳቱ ተግባር ላይ ተሰማርቶዋል። ድርጅቱ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ስደተኞቹን የፖላንድኛ ቋንቋ ማስተማር ይገኝበታል።

ስለሺ ይልማ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic