ስደተኞችና የአዉሮጳ አገራት | ዓለም | DW | 10.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ስደተኞችና የአዉሮጳ አገራት

የአዉሮጳ ኅብረት የስታትስቲክስ ጽህፈት ቤት ባለፈዉ ዓመት በኅብረቱ አባል አገሮች የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁትንና ዉሳኔ ያገኙትን ስደተኞች አሃዝ የሚገልፅ ዘገባ ይፋ አደረገ።

default

እንደዘገባዉ ባለፈዉ የአዉሮጳዉያኑ ዓመት ብቻ 260 ሺ ሰዉ የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን፤ ፈረንሳይ፤ ጀርመንና ብሪታኒያ በቅደም ተከተል፤ በርካታ አመልካቾች የተመዘገቡባቸዉ አገራት ናቸዉ። ከእነዚህ መካከልም 73በመቶ ማለትም 166,900 አመልካቶች ጥያቄያቸዉ ዉድቅ ሆኗል። ቀሪ 27በመቶዉ ለሚሆኑት ግን በተለያዩ ደረጃዎችም ቢሆን አዎንታዊ ዉሳኔ ተሰጥቷል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ግን ይህን አዝማሚያ ይተቻሉ።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ