ስዊድን ወደ 80 ሺህ ስደተኞችን ልታባርር መወሰንዋ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ስዊድን ወደ 80 ሺህ ስደተኞችን ልታባርር መወሰንዋ

ስዊድን በሃገሪቱ የተገን ጥያቄን አቅርበዉ ተቀባይነት አላገኙም ያለቻቸዉን ወደ 80 ሺህ የሚሆኑ ተገን ጠያቂዎችን እንደምታባርር ይፋ አደረገች።


ዛሬ ከቀትር በኋላ የሃገሪቱ የሃገር አስተዳደር ሚኒስትር ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ይህን አረጋግጠዋል። ስዊድን በርካታ ስደተኞችን ወደየአገራቸዉ ትመልሳለች የሚለዉ ዘገባ ይፋ ከሆነ በኋላ በሳምንቱ መጨረሻ መዲና ስቶኮልም ላይ ከፍተኛ የተቃዉሞ ሰልፍም መታየቱም ተዘግቦአል። ስዊድን ወደሃገራቸዉ መልሳቸዋለች የተባሉት ስደተኞች ከየት ሃገር የተሰደዱ ይሆን? ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት፤ የስቶኮልሙን ወኪላችን ስለጉዳዮ ጠይቀነዉ ነበር።


ቴድሮስ ምህረቱ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic