ስራ እና እናትነትን አጣጥሞ መኖር | ባህል | DW | 08.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ስራ እና እናትነትን አጣጥሞ መኖር

በተለያየ ክፍያ ባለው የሙያ መስክ የተሰማሩ እናቶች ስራቸውንና የቤተሰብ ኃላፊነታቸውን እንዴት ይወጡታል? የዛሬው የባህል መድረክ ርዕሳችን ነው።

default

ሴቶች በኃላፊነት ቦታ ላይ

አንድ ሴት በትምህርትም ይሁን በስልጣን ደረጃ ትልቅ ስፍራ ላይ ሆና በሌላ በኩል ደግሞ እንደ እናት የሚያስፈልጋትን ኃላፊነት ስትወጣ መመልከት በበለፀጉት አለም ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ በተለይ በከተሜው ዘንድ እየተለመደ መቷል። ይሁንና የቤተሰብ ኃላፊነትና የሙያ ግዴታን በአንድ ላይ አጣጥሞ መኖር ይቻላል? ልደት አበበ አንዲት በስራው አለም የምትገኝ ወ/ሮን እና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያን አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic