ስለ ጎንደሩ ግጭት የኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 15.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ስለ ጎንደሩ ግጭት የኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግሥት የክምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ለሃገር ውስጥ እና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የፌደራል እና የክልል የፀጥታ ኃይላት ባደረጉት ርብርብ አካባቢው መረጋጋቱን ተናግረዋል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:26

የኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ


በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በጎንደር ከተማ የተከሰተው ግጭት መብረዱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ ። የኢትዮጵያ መንግሥት የክምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ለሃገር ውስጥ እና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የፌደራል እና የክልል የፀጥታ ኃይላት ባደረጉት ርብርብ አካባቢው መረጋጋቱን ተናግረዋል ። አቶ ጌታቸው በመግለጫቸው እንዳሉት በግጭቱ የሰው ሕይወት ጠፍቷል ንብረትም ወድሟል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች