ስለ ግብጽ አመጽ የህዝብ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 04.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ስለ ግብጽ አመጽ የህዝብ አስተያየት

አስራ አንደኛ ቀኑን የያዘውና የማግሬብ ሀገራትን እያተራመሰ ያለው የህዝብ አመጽ በዓለም ዙሪያ ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል።

default

በኢትዮዽያም ሰዉ በተለይ ከውጭ ከሚተላለፉ ሬዲዮና የሳተላይት ስርጭቶች አማካኝነት የሰሜን አፍሪካውን የህዝብ አመጽ በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ከሰበሰበው አስተያየት ለመረዳት ተችሏል ። ሂሩት መለሰ ታደሰ ፤ እንግዳው

ተዛማጅ ዘገባዎች